top of page


በጣም ጨዋማ በሆነው የአርክቲክ ውሃ ውስጥ የሚገኙ ረቂቅ ተሕዋስያን በማርስ ላይ ያለውን ሕይወት ፍለጋ ሊረዱ ይችላሉ ተባለ::
በማርስ የኒውተን ክሬተርን ግድግዳዎች ላይ ጉሊዎች (የምስል ክሬዲት፡ NASA/JPL–caltech/MSSS) በምድር ላይ ካሉት በጣም ቀዝቃዛ እና ጨዋማ የውሃ ምንጮች ውስጥ በፐርማፍሮስት ስር የሚኖሩ ረቂቅ ተህዋሲያን...


አጭር የስነ ፈለክ ጥናት ታሪክ
የስነ ፈለክ ጥናት ከተመዘገበው የስልጣኔ መባቻ ጀምሮ ካሉት ሳይንሶች እጅግ ጥንታዊ ነው። የስነ ፈለክ ጥናት በከፍተኛ ደረጃ የተራቀቀ እና የመተንበይ ችሎታ ላይ የደረሰው የመጀመሪያው የተፈጥሮ ሳይንስ ነው፣ይህም...


የቤቴልጌውዝ አስገራሚ መደብዘዝ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎችን አእምሮ እየከነከነ ይገኛል።
የ ቤቴልጌውስ ጥበባዊ ሥዕላዊ መግለጫ(የምስል ክሬዲት፡ NASA፣ ESA እና E. Wheatley (STScI)) ቤቴልጌውዝ በኦሪዮን ህብረ ከዋክብት ውስጥ ሁለተኛው በጣም ብሩህ ኮከብ እና በምሽት ሰማይ ውስጥ 10 ኛው...


ሁለት አዳዲስ ለፀሃይ ስርአት ቅርብ የሆኑ ሮኪ ፕላኔቶች ተገኙ።
ለክትትል የከባቢ አየር ምልከታዎች ተስማሚ ሊሆኑ የሚችሉ የሁለት አዲስ የተገኙ ፣ አለታማ ፕላኔቶች “ሱፐር-ምድር” ምሳሌ። (የምስል ክሬዲት፡ NASA/JPL-Caltech) የናሳ ፕላኔት አደን የጠፈር መንኮራኩር በ33...


የስነ ፈለክ ጥናት
ስነ ፈለክ ፀሀይን፣ ጨረቃን፣ ከዋክብትን፣ ፕላኔቶችን እና ሌሎች ህዋ ላይ ያሉ ነገሮችን እና ክስተቶችን የሚያጠና የፊዚካል ሳይንስ ዘርፍ ነው። የሄሊክስ ኔቡላ ስነ ፈለክ (ኤንጂሲ 7293 (NGC 7293)) በአኳሪየስ...


የኤሮስፔስ ምህንድስና
ኤሮስፔስ ኢንጂነሪንግ የአውሮፕላን፣ የጠፈር መንኮራኩሮች እና ተዛማጅ ስርዓቶች እና መሳሪያዎች ዲዛይን፣ ልማት፣ ሙከራ እና ምርትን የሚመለከት ቀዳሚ የምህንድስና ዘርፍ ነው። የሶዩዝ ቲኤምኤ-09ኤም የጠፈር መንኮራኩር...
bottom of page